የላውንደሪ አገልግሎት አስተባባሪ
Position:
Organization: FDRE Civil Service Commission
Not Specified
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ ፣በዝውውር እና በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በቀድሞ 10ኛ በአሁኑ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች ወይም በላውንደሪ ልብስ ስፌት አገልግሎት የሰለጠነ/ች በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
ብዛት፡ 1
የስራ ደረጃ፡ V
ደመወዝ: 7589
የማመልከቻ መመሪያ፡
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ቦሌ መንገድ ፈላሚንጎ አካባቢ በሚገኘው ቢሮአችን የኮሚሽኑ ህንጻ 4ኛ ወለል ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ለሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊነት ይወስዳሉ።አመልካች የጽሁፍና የቃለ-መጠይቅ ፈተናውን ተወዳድሮ ካለፈ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ተያዥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ ወይም በስልክ የሚገለጽ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115549693 ይደወሉ፡፡.
Job Requirements በቀድሞ 10ኛ በአሁኑ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች ወይም በላውንደሪ ልብስ ስፌት አገልግሎት የሰለጠነ/ች በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ቦሌ መንገድ ፈላሚንጎ አካባቢ በሚገኘው ቢሮአችን የኮሚሽኑ ህንጻ 4ኛ ወለል ብቃትና ው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ለሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊነት ይወስዳሉ።አመልካች የጽሁፍና የቃለ-መጠይቅ ፈተናውን ተወዳድሮ ካለፈ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ተያዥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115549693 ይደወሉ፡፡Deadline: Aug 3, 2026, 12:00 AM
Location: Flamingo
Amount: 1
