ኤሌክትሪሺያን-ለፒፒ ባግ ማምረቻ
Position:
Organization: Jerr PLC
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ፣ኮሌጅ፣ቴ/ሞያ ተቋም በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣በጀነራል ሜካኒክስ፣በኢንዱስትሪያል ማሽን ድራይቭ፣በሜካትሮኒክስ እና ሌሎች ተዛማጅ የትምህርት መስክ በቢኤ ዲግሪ/ደረጃ4 ዲፕሎማ/ደረጃ3 ሠርቲፊኬት የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡
2/4/6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለውድ ያለው/ላት
በፒፒ ባግ ማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ የሠራ
ብዛት: 1
ደመወዝ: በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሠረት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋናው ቢሮ
የማመልከቻ መመሪያ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ወጪ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ተከታታይ የሥራ ቀናት በኢሜል አድራሻችን፡ Jerrhr2021@gmail.com ወይም የትም/ማስረጃ እና የስራ ልምድ ከማይመለስ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0114-671713 ይደውሉ፡፡
ዌብሳይታችን፡ www.jerr.et
Job Requirements ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ፣ኮሌጅ፣ቴ/ሞያ ተቋም በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣በጀነራል ሜካኒክስ፣በኢንዱስትሪያል ማሽን ድራይቭ፣በሜካትሮኒክስ እና ሌሎች ተዛማጅ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ/ደረጃ4 ዲፕሎማ/ደረጃ3 ሠርቲፊኬት የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ወጪ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ተከታታይ የሥራ ቀናት በኢሜል አድራሻችን፡ Jerrhr2021@gmail.com ወይም የትም/ማስረጃ እና የስራ ልምድ ከማይመለስ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0114671713 ይደውሉ፡፡Deadline: Oct 23, 2026, 12:00 AM
Location: Debre Birhan
Amount: 1
