የውስጥ ኦዲት ባለሙያ
Position:
Organization: BDA Holdings Plc
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
- የስራ ልምድ፡ በዘርፉ ቢያንስ 1 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡Deadline: Sep 11, 2026, 12:00 AM
Location: Sarbet
Amount: 1
