ጉዳይ አስስፃሚ

Position:

Organization: Jerr PLC

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ፣ኮሌጅ፣ቴ/ሞ ተቋም በማኔጅመንት፣ ፣በአካውንቲንግና ፋይናንስ እና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በደረጃ 4 ዲፕሎማና ከዚያ በላይ የተመረቀ/ቀች

የስራ ልምድ፡

  • 2 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት

  • በኢምፖርት ኤክስፖርት ተቋም ውስጥ በጉዳይ ማስፈፀም ሥራ ላይ ለሠራ ቅድሚያ ይሰጠዋል

ብዛት: 1

ደመወዝ: በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሠረት

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የሥራ ቦታ: ደ/ብርሃን ጨኪ-ጀር የተቀናጀ ኢንዱሰትሪያል ፓርክ

ክህሎቶች

  • የኮምፒውተር ሶፍተዌሮችን በብቃት መጠቀም የሚችል/ትችል፣ ካሽሬጅስተር በብቃት መጠቀም የሚችል/ትችል

የማመልከቻ መመሪያ

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ወጪ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ተከታታይ የሥራ ቀናት በኢሜል አድራሻችን፡ Jerrhr2021@gmail.com ወይም የትም/ማስረጃ እና የስራ ልምድ ከማይመለስ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0114-671713 ይደውሉ፡፡

ዌብሳይታችን፡ www.jerr.et

Job Requirements ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ፣ኮሌጅ፣ቴ/ሞ ተቋም በማኔጅመንት፣ ፣በአካውንቲንግና ፋይናንስ እና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በደረጃ 4 ዲፕሎማና ከዚያ በላይ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ወጪ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ተከታታይ የሥራ ቀናት በኢሜል አድራሻችን፡ Jerrhr2021@gmail.com ወይም የትም/ማስረጃ እና የስራ ልምድ ከማይመለስ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0114671713 ይደውሉ፡፡

Deadline: Oct 23, 2026, 12:00 AM

Location: ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል ET

Amount: 1