ሌጋል አሲስታንት
Position:
Organization: Ethiopian Roads Authority
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በሌጋል ሰርቪስ ኦፕሬሽን በደረጃ 3 የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ ፡ 6-ሀ 9671
- የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
Job Requirements በሌጋል ሰርቪስ ኦፕሬሽን በደረጃ 3 የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡Deadline: Sep 5, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
