ፕሮፌሽናል ሚድዋይፈሪ
Position:
Organization: Special Operations Command Training Center
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሚድዋይፈሪ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት ተያያዥነት ያለው የስራ ልምድ
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 16348
ደረጃ፡ XII
የስራ ቦታ፡ የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠና ማዕከል ብላቴ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን እና የማይመለስ ስርዝ ድልዝ የሌለው 1 ኮፒ በመያዝ ደቡብ ግንባር ሆስፒታል ሀዋሳ እና ወላይታ ሶዶ ዞን መስተዳደር በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ሲመጡ የፋይዳ መታወቂያ እና ከቀበሌ ሰላማዊ ነዋሪ መሆናቸውን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ሲኖርባቸው እድሜያቸው ለወንዶችም ለሴቶችም ከ18 እስከ 38 ዓመት መሆን አለበት፡፡ የፈተናው ቦታ በተመዘገቡበት ቦታ ሆኖ በእለቱ ውጤት የሚገለጽ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም መስፈርቱን አሟልተው ለሚያልፉ ተወዳዳሪዎች መ/ቤቱ የጋራ መኖሪያ ቤት፣ የውሃና የመብራት አገልግሎት በነጻ ይሰጣል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251910221047 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በሚድዋይፈሪ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን እና የማይመለስ ስርዝ ድልዝ የሌለው 1 ኮፒ በመያዝ ደቡብ ግንባር ሆስፒታል ሀዋሳ እና ወላይታ ሶዶ ዞን መስተዳደር በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ሲመጡ የፋይዳ መታወቂያ እና ከቀበሌ ሰላማዊ ነዋሪ መሆናቸውን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ሲኖርባቸው እድሜያቸው ለወንዶችም ለሴቶችም ከ18 እስከ 38 ዓመት መሆን አለበት፡፡ የፈተናው ቦታ በተመዘገቡበት ቦታ ሆኖ በእለቱ ውጤት የሚገለጽ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም መስፈርቱን አሟልተው ለሚያልፉ ተወዳዳሪዎች መ/ቤቱ የጋራ መኖሪያ ቤት፣ የውሃና የመብራት አገልግሎት በነጻ ይሰጣል፡፡Deadline: Jul 2, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
