ዋና ካሸር
Position:
Organization: Wondo Trading & Investment PLC
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ፣ፋይናንስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት10+3 ወይም 10+2 ያጠናቀቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 10+3 ላጠናቀቀ/ች 0 ዓመት እና 10+2 ላጠናቀቀ/ች 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው
- ብዛት፡ 1
- የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የዕለት ተዕለት የገንዘብ ክፍያ ሂደቶችን መቆጣጠር
- ከደንበኞች የሚደረጉ ክፍያዎችን በጥንቃቄ መቀበልና ትክክለኛ ደረሰኝ መስጠት
- የካሽ፣ የPOS እና ሌሎች የክፍያ ዘዴዎችን መቆጣጠር
- የካሸሮችን የዕለት ሽያጭና የገንዘብ ሪፖርት መፈተሽና ማረጋገጥ
- የካሸሮችን የሥራ ሂደት መከታተልና አስፈላጊ የሥራ መመሪያ መስጠት
- የገንዘብ መዝገቦች፣ ደረሰኞችና ተያያዥ ሰነዶችን በሥርዓት መያዝ
- የድርጅቱን የካሽ አያያዝ ፖሊሲዎችና የውስጥ ቁጥጥር ሥርዓቶች ማክበር
- ከሂሳብ፣ ሽያጭ እና ሌሎች ክፍሎች ጋር በመተባበር የክፍያና የገንዘብ ጉዳዮችን ማስተባበር
- ከኃላፊዎች የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ የካሽ እና የፋይናንስ ሥራዎችን ማከናወን
የማመልከቻ መመሪያ
መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ
ኮፒ በመያዝ መስቀል አደባባይ ፊትስፊት በሚገኘው ፊንፊኔ ህንጻ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 በመገኘት መመዝገብ ይቻላል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0115521457 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በአካውንቲንግ፣ፋይናንስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት10+3 ወይም 10+2 ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የዕለት ተዕለት የገንዘብ ክፍያ ሂደቶችን መቆጣጠር - ከደንበኞች የሚደረጉ ክፍያዎችን በጥንቃቄ መቀበልና ትክክለኛ ደረሰኝ መስጠት - የካሽ፣ የPOS እና ሌሎች የክፍያ ዘዴዎችን መቆጣጠር - የካሸሮችን የዕለት ሽያጭና የገንዘብ ሪፖርት መፈተሽና ማረጋገጥ - የካሸሮችን የሥራ ሂደት መከታተልና አስፈላጊ የሥራ መመሪያ መስጠት - የገንዘብ መዝገቦች፣ ደረሰኞችና ተያያዥ ሰነዶችን በሥርዓት መያዝ - የድርጅቱን የካሽ አያያዝ ፖሊሲዎችና የውስጥ ቁጥጥር ሥርዓቶች ማክበር - ከሂሳብ፣ ሽያጭ እና ሌሎች ክፍሎች ጋር በመተባበር የክፍያና የገንዘብ ጉዳዮችን ማስተባበር - ከኃላፊዎች የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ የካሽ እና የፋይናንስ ሥራዎችን ማከናወን How to Apply መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መስቀል አደባባይ ፊትስፊት በሚገኘው ፊንፊኔ ህንጻ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 በመገኘት መመዝገብ ይቻላል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0115521457 ይደውሉ፡፡Deadline: Aug 17, 2026, 12:00 AM
Location: Meskel Square
Amount: 1
