የሽያጭ ሰራተኛ

Position:

Organization: Binco Trading PLC

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • በማንኛውም የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ያለው/ላት

የስራ ልምድ፡

  • 1 ዓመት የስራ ልምድ ያለው

  • በቢራ ሽያጭ/ስርጭት ዘርፍ ላይ ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው (የመጠጥ ኢንዱስትሪው ባህሪ እና ገበያው በደንብ የሚገባው)

ብዛት፡ 4

ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የቢራ ሽያጭ እና ስርጭት ስራዎችን በብቃት መምራት እና አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራት

  • በሽያጭ ወቅት የሲኔት ሶፍትዌርን በመጠቀም ደረሰኞችን መቁረጥ፣ ሽያጭ መመዝገብ እና የክፍያ ሁኔታዎችን መከታተል

  • የደንበኞችን ፍላጎት በአግባቡ ማስተናገድ እና ከችርቻሮ ነጋዴዎች፣ ሆቴሎች እና መጠጥ ቤቶች ጋር መልካም የስራ ግንኙነት መፍጠር

  • የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢ አገልግሎት መስጠት

  • የደንበኞችን ጥያቄ መመለስ እና ትክክለኛ የምርት መረጃ መስጠት

  • የሽያጭ መዝገቦችን በትክክል መያዝ እና ማዘጋጀት

  • ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር

ክህሎቶች

  • የሶፍትዌር እውቀት፡ የሲኔት (CNET) ሶፍትዌርን ተጠቅሞ ሽያጭ ማከናወን ላይ በቂ ክህሎት እና ልምድ ያለው

  • እጅግ በጣም ጥሩ የኮሚኒኬሽን፣ የድርድር እና የሽያጭ ክህሎት ያለው

  • በቡድን እና ጫና የበዛባቸው የስራ አካባቢዎች ላይ መሥራት የሚችል

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

Job Requirements ዲፕሎማ በማንኛውም የትምህርት መስክ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ደንበኞችን በአግባቡ ማስተናገድ እና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት - የቢራ ሽያጭ እና ስርጭት ስራዎችን በብቃት መምራት እና አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራት - በሽያጭ ወቅት የሲኔት ሶፍትዌርን በመጠቀም ደረሰኞችን መቁረጥ፣ ሽያጭ መመዝገብ እና የክፍያ ሁኔታዎችን መከታተል - የደንበኞችን ፍላጎት በአግባቡ ማስተናገድ እና ከችርቻሮ ነጋዴዎች፣ ሆቴሎች እና መጠጥ ቤቶች ጋር መልካም የስራ ግንኙነት መፍጠር - የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢ አገልግሎት መስጠት - የደንበኞችን ጥያቄ መመለስ እና ትክክለኛ የምርት መረጃ መስጠት - የሽያጭ መዝገቦችን በትክክል መያዝ እና ማዘጋጀት - ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

Deadline: Jul 22, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 4