የልዩ አገር አቋራጭ ትራንስፖርት ባስ ካፕቴን
Position:
Organization: Public Service Transport Service (PSTS)
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
8ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች
5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ/4ኛ ደረጃ መንጀ ፈቃድ ወይም በአዲሱ ህዝብ 3 ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡
8 ዓመት እና የአገር አቋራጭ ትራንስፖርት አሽከርካሪነት ልምድ ያለው/ያላት
አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ማለትም ከላይ ከተጠቀሰው የሥራ መደብ ላይ የሰራ/ች ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ/ች፤
ብዛት፡ 1
ደመወዝ: 18ꓹ266
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
ደረጃ፡ VIII
እድሜ፡ 45 እና ከዛ በታች የሆነ/ች
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ሜክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የአገልግሎቱ ዋና መ/ቤት ሆኖ የሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ቡድን ቢሮ ቁጥር 33 ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-11፡30 ሰዓት በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ማለትም ከላይ ከተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ የሰራ/ች ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ መሆን ሲኖርበት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ መደቦች አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ 6 ወር ያልሞላው የስነ-ምግባር መግለጫ መጨረሻ ላይ ከሰሩበት መ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ በአገልግሎቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡ እንዲሁም ፋይዳ መታወቂያ ኮፒ ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0115504564 ይደውሉ፡፡
Job Requirements 8ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ሜክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የአገልግሎቱ ዋና መ/ቤት ሆኖ የሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ቡድን ቢሮ ቁጥር 33 ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-11፡30 ሰዓት በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ማለትም ከላይ ከተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ የሰራ/ች ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ መሆን ሲኖርበት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ መደቦች አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ 6 ወር ያልሞላው የስነ-ምግባር መግለጫ መጨረሻ ላይ ከሰሩበት መ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡Deadline: Oct 3, 2026, 12:00 AM
Location: Addis Ababa
Amount: 1
