መሀንዲሶች (የኮንስትራክሽን ባለሙያ)

Position:

Organization: BDA Holdings Plc

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፣በአርክቴክት ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
  • ብዛት፡ 3
  • ደመወዝ ፡ በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የግንባታ ሥራዎችን መምራት፣ መቆጣጠርና ማስተባበር
  • የግንባታ ዲዛይን፣ እቅድና የቴክኒክ ሰነዶችን ማዘጋጀትና መገምገም
  • የግንባታ ሥራዎች ከዲዛይንና ከቴክኒክ ደረጃዎች ጋር መጣጣማቸውን ማረጋገጥ
  • የግንባታ ጥራት፣ ወጪና የሥራ ጊዜን መከታተል
  • የግንባታ ቁሳቁሶችና የሥራ ሂደቶች ጥራትን መቆጣጠር
  • ከኮንትራክተሮች፣ አማካሪዎችና ሌሎች ባለሙያዎች ጋር መተባበር

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡

Job Requirements በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፣በአርክቴክት ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የግንባታ ሥራዎችን መምራት፣ መቆጣጠርና ማስተባበር - የግንባታ ዲዛይን፣ እቅድና የቴክኒክ ሰነዶችን ማዘጋጀትና መገምገም - የግንባታ ሥራዎች ከዲዛይንና ከቴክኒክ ደረጃዎች ጋር መጣጣማቸውን ማረጋገጥ - የግንባታ ጥራት፣ ወጪና የሥራ ጊዜን መከታተል - የግንባታ ቁሳቁሶችና የሥራ ሂደቶች ጥራትን መቆጣጠር - ከኮንትራክተሮች፣ አማካሪዎችና ሌሎች ባለሙያዎች ጋር መተባበር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡

Deadline: Sep 11, 2026, 12:00 AM

Location: Sarbet

Amount: 3