የውጪ ሽያጭ ሰራተኛ
Position:
Organization: HaHuJobs
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
- የስራ ልምድ፡
- ብዛት፡ 2-3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት
- ጾታ፡ ሴት
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- የስራ ሰዓት፡ ከሰኞ-አርብ ከ2:30-11:30 እና ቅዳሜ ከ2:30-6:00
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- አዳዲስ የሽያጭ ዕድሎችን መፍጠር እና አዳዲስ ደንበኞችን መለየት
- የድርጅቱን ምርቶችና አገልግሎቶች ለአዲስ እና ለነባር ደንበኞች ማስተዋወቅ
- ከደንበኞች ጋር ጠንካራና ዘላቂ የሆነ ግንኙነትን መፍጠር
- የተቀመጡ የሽያጭ ግቦችን ማሳካትና የተገኙ የሽያጭ ጥያቄዎችን መከታተል
- የደንበኞችን ትዕዛዞች እና ክፍያዎች መከታተል
- የሽያጭ እንቅስቃሴዎችንና የደንበኞችን መረጃ በትክክል መመዝገብና ማደራጀት
- በቀጥታ ኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ሥራዎችን ማከናወን
ክህሎቶች
- በከቢሮ ውጭ ገበያን የማስተዋወቅ ስራዎችን ለመስራት፣ እንዲሁም ከደንበኞቻችን ጋር ለመገናኘት እና በጋራ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/ች
- በጣም ጥሩ የመግባባት እና ከሰው ጋር መልካም ግንኙነት የመፍጠር ችሎታ
- ታማኝ እና ለቡድን ስራ ቁርጠኛ የሆነ/ች
- በጎ አስተሳሰብ፣ ከፍተኛ ተነሳሽነት፣ እና በሙያ የማደግና የመማር ፍላጎት ያለው/ላት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልክ/ቺ የሚለውን ይጫኑ
Job Requirements በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - አዳዲስ የሽያጭ ዕድሎችን መፍጠር እና አዳዲስ ደንበኞችን መለየት - የድርጅቱን ምርቶችና አገልግሎቶች ለአዲስ እና ለነባር ደንበኞች ማስተዋወቅ - ከደንበኞች ጋር ጠንካራና ዘላቂ የሆነ ግንኙነትን መፍጠር - የተቀመጡ የሽያጭ ግቦችን ማሳካትና የተገኙ የሽያጭ ጥያቄዎችን መከታተል - የደንበኞችን ትዕዛዞች እና ክፍያዎች መከታተል - የሽያጭ እንቅስቃሴዎችንና የደንበኞችን መረጃ በትክክል መመዝገብና ማደራጀት How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ሲሆን የስራ ሰዓት፡ ከሰኞ-አርብ ከ2:30-11:30 እና ቅዳሜ ከ2:30-6:00 ነው፡፡Deadline: Sep 4, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 2
