የኮምፒውተር ጥገና ባለሞያ

Position:

Organization: Lion Security Service PLC

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ አይቲ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ በሙያው ቢያንስ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች

  • ብዛት፡ 1

  • እድሜ፡ ከ25-45 ዓመት

  • ደመወዝ ፡ በስምምነት

  • ጾታ፡ አይለይም

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የኮምፒውተር፣ ፕሪንተርና ተያያዥ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን መመርመር እና መጠገን

  • የሃርድዌርና ሶፍትዌር ችግሮችን መለየትና ተገቢውን መፍትሄ መስጠት

  • የኮምፒውተር ኦፕሬቲንግ ሲስተም፣ ድራይቨሮችና አስፈላጊ ሶፍትዌሮችን መጫንና ማዘመን

  • የተጠቃሚዎችን የቴክኒክ ችግር ቅሬታዎች መቀበልና በወቅቱ መፍታት

  • የመረጃ ባካፕ እና ሪከቨሪ ሥራዎችን ማከናወን

  • ለተጠቃሚዎች ቴክኒካዊ ድጋፍና መመሪያ መስጠት

  • የጥገና መሳሪያዎችና መለዋወጫ እቃዎችን በአግባቡ መጠቀምና መቆጣጠር

  • የተጠገኑ መሳሪያዎችን ሙከራ በማድረግ ለተጠቃሚ ከመስጠት በፊት በትክክል መሥራታቸውን ማረጋገጥ

  • የተሰጡ ሌሎች ተያያዥ የቴክኒክ ሥራዎችን በአግባቡ ማከናወን

ክህሎቶች

  • የኮምፒውተር፣ የኔትወርክ፣ ፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ጥገና፣ የኔትወርክ ዝርጋታ ችሎያ ያለው/ላት

  • OS/አንቲቫይረስ መጫንና የዳታ ደህንነት መጠበቅ የሚችል/የምትችል

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች መገናኛ አምቼ ጋራዥ ጀርባ ጃፓን ሪዝደንስ ከፍ ብሎ በሚገኘው ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘትን መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ የህክምና፣ የሀዘን፣ የደስታ፣ የዓመት ፈቃድ እና በሥራ ላይ ለሚገጥም ጉዳት ሆነ ሞት ድርጅቱ ኢንሹራንስ የሚሰጥ ሲሆን ቁርስ እና ምሳም በድርጅቱ የሚቀርብ ይሆናል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0922464043 ይደውሉ፡፡

Job Requirements በኮምፒውተር ሳይንስ፣ አይቲ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የኮምፒውተር፣ ፕሪንተርና ተያያዥ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን መመርመር እና መጠገን - የሃርድዌርና ሶፍትዌር ችግሮችን መለየትና ተገቢውን መፍትሄ መስጠት - የኮምፒውተር ኦፕሬቲንግ ሲስተም፣ ድራይቨሮችና አስፈላጊ ሶፍትዌሮችን መጫንና ማዘመን - የመረጃ ባክአፕ እና ሪከቨሪ ሥራዎችን ማከናወን - ለተጠቃሚዎች ቴክኒካዊ ድጋፍና መመሪያ መስጠት - የጥገና መሳሪያዎችና መለዋወጫ እቃዎችን በአግባቡ መጠቀምና መቆጣጠር - የተሰጡ ሌሎች ተያያዥ የቴክኒክ ሥራዎችን በአግባቡ ማከናወን How to Apply አመልካቾች መገናኛ አምቼ ጋራዥ ጀርባ ጃፓን ሪዝደንስ ከፍ ብሎ በሚገኘው ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘትን መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የህክምና፣ የሀዘን፣ የደስታ፣ የዓመት ፈቃድ እና በሥራ ላይ ለሚገጥም ጉዳት ሆነ ሞት ድርጅቱ ኢንሹራንስ የሚሰጥ ሲሆን ቁርስ እና ምሳም በድርጅቱ የሚቀርብ ይሆናል፡፡ አመልካቾች አድሜያቸው ከ25-45 መሆን አለበት፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0922464043 ይደውሉ፡፡

Deadline: Sep 7, 2026, 12:00 AM

Location: Megenagna

Amount: 1