ከፍተኛ የብቃት ማዕቀፍ ሥርዓት ዝርጋታ ባለሙያ

Position:

Organization: Federal Civil Service Commission

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ ሁለተኛ ዲግሪ በማኔጅመንት ፣ የሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ የሰው ሀብት አስተዳደር፣ አድሚኒስትሬሽንና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ አድሚኒስትሬሽን ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ኦፕሬሽናል ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ፐርሶኔል ማኔጅመንት፣ ፐርሶኔል አድሚኒስትሬሽን፣ ዴቨሎፕመንት አድሚኒስትሬሽን፣ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን፣ ኦርጋናይዜሽናል ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት

  • ደመውዝ፡ 31861

  • ቶፕአፕ፡ 5500

  • የሞባይል ስልክ፡ 400

  • የትራንስፖርት፡ 2000

  • ብዛት፡ 1

  • ደረጃ፡ IX

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ይህንን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ THIS LINK

ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ከ3 ወር ያልበለጠ መሆን ሲኖርበት ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ ወይም በስልክ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ አመልካቾች የጽሁፍና የቃለ-መጠይቅ ፈተናውን ተወዳድረው ካለፉ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ተያዥ ማቅረብ አለባቸው፡፡ለሚቀረቡ የትምህርት ማስረጃዎች ህጋዊነት አመልካቾች ኃላፊነት ይወስዳሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251115549693 ይደውሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በሥራ አመራር፣ የሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ በፕሮጀክት ሥራ አመራር ፣ በትምህርት ዕቅድና ሥራ አመራር፣ በሊደርሽፕ፣ በሊደርሽፕና መልካም አስተዳደር፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ከ3 ወር ያልበለጠ መሆን ሲኖርበት ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ ወይም በስልክ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ አመልካቾች የጽሁፍና የቃለ-መጠይቅ ፈተናውን ተወዳድረው ካለፉ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ተያዥ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251115549693 ይደውሉ፡፡

Deadline: Jul 10, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1