የሽያጭ ሰራተኛ

Position:

Organization: Epherem Solomon Kebede Printing and related activities

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • በማንኛውም የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት

የስራ ልምድ፡

  • 0 ዓመት

  • በኮምፒውተር አጠቃቀም እና በተዛማጅ የስራ ዘርፎች እንዲሁም በጀማሪ ግራፊክስ ዲዛይን የስራ ልምድ ላላቸው አመልካቾች ቅድሚያ እንሰጣለን።

ብዛት፡ 1

ጾታ፡ ሴት

የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ፣ አራብሳ

ደመወዝ:- 7,000 + 2% ኮሚሽን ከጠቅላላ

የስራ ሰዓት: ከ2:00-1፡30

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የፅህፈት መሳሪያ እቃዎችን መሸጥ

  • የህትመት እና ተያያዥነት ያላቸው ስራዎች መስራት

  • እንደ ፖስፖርት እና ንግድ ፍቃድ የመሳሰሉ የኦንላይን ዲጂታል አገልግሎቶችን መስራት

  • ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር

  • ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት

  • ዕለታዊ የሽያጭ እና የገቢ ሪፖርቶችን በትክክል መመዝገብ እና ለኃላፊ ማቅረብ

  • ከደንበኞች የሚመጡ ትዕዛዞችን በአግባቡ መቀበል

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0965948191 ይደውሉ፡፡

Job Requirements በማንኛውም የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የፅህፈት መሳሪያ እቃዎችን መሸጥ - የህትመት እና ተያያዥነት ያላቸው ስራዎች መስራት - እንደ ፖስፖርት እና ንግድ ፍቃድ የመሳሰሉ የኦንላይን ዲጂታል አገልግሎቶችን መስራት - ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር - ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት - ዕለታዊ የሽያጭ እና የገቢ ሪፖርቶችን በትክክል መመዝገብ እና ለኃላፊ ማቅረብ - ከደንበኞች የሚመጡ ትዕዛዞችን በአግባቡ መቀበል How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ የስራ ሰዓት: ከ2:00-1፡30 ሲሆን የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ክፍት ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0965948191 ይደውሉ፡፡

Deadline: Jun 7, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1