የሆቴል ማኔጅመንት ኢንስትራክተር - "ኤ" መሪ ኢንስትራክተር
Position:
Organization: Tourism Training Institute (TTI)
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
- በሆቴል እና ሆስፒታሊቲ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ያላት
- በኢንስትራከርነት በሙያው በሀገር አቀፍ ደረጃ እውቅና ያለው ወይም በሚያሰለጥንበት የሙያ ደረጃ የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ደረጃ 4 ያለው/ላት
- የማሠልጠን ሰነ-ዘዴ ሥልጠና ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡
- 6 ዓመት
ብዛት: 1
ደመወዝ፡ 25285
የቅጥር ሁኔታ፡ በዝውውር
ደረጃ፡ XVII
የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 25.7/ቱማ-573
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ሙሉ የት/ት ማስረጃ(ስቱደንት ኮፒ) ጨምሮ የስልጠናና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገነት ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የፌዴራል ቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ክፍል ቢሮ ቁጥር 50 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች ለተገኘ የሥራ ልምድ ማስረጃ የገቢ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ሲኖርበት የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ3፡00 ሰዓት – 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ8፡00 - 11፡00 ሰዓት ነው፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0118333645/0115308113 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በሆቴል እና ሆስፒታሊቲ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ሙሉ የት/ት ማስረጃ(ስቱደንት ኮፒ) ጨምሮ የስልጠናና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገነት ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የፌዴራል ቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ክፍል ቢሮ ቁጥር 50 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች ለተገኘ የሥራ ልምድ ማስረጃ የገቢ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ሲኖርበት የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ3፡00 ሰዓት – 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ8፡00 - 11፡00 ሰዓት ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0118333645/0115308113 ይደውሉ፡፡Deadline: Aug 31, 2026, 12:00 AM
Location: Mexico
Amount: 1
