የአጠቃላይ ሳይንስ መ/ር/ት
Position:
Organization: US Academy
Not Specified
የስራው መግለጫ
የስራ መደቡ ስርአተ-ትምህርትን ማስተላለፍ፣ የተማሪዎችን ምዘና፣ የክፍል አመራርን፣ ሙያዊ እድገትን፣ ከወላጆች ጋር የሚደረግ ግንኙነትን እና የትርፍ-ሰአት (ተጨማሪ) እንቅስቃሴዎች አሳታፊነትን ያጎላል፡፡
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ:
በአጠቃላይ ሳይንስ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ላት
ከትምህርት ሚኒስቴር ህጋዊ የ ፍቃድ ያለው/ላት
የስራ ልምድ:
2 ዓመት እና ከዛ በላይ በመጀመሪያ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ የስራ ልምድ ያለው/ላት
ብዛት: 1
ደመወዝ: በስምምነት
የስራ ቦታ: አ/አ
ክህሎቶች
በባዮሎጂ፣ በኬሚስትሪ፣ በፊዚክስ እንዲሁም በ ኧርዝ ሳይንስ ሳቢ እና አሳታፊ የሳይንስ ትምህርቶችን መስጠት የሚችል/የምትችል
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የመምህርነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀትዎን (ትምህርት ፈቃድ)፣ ሲቪ/ሬዚዩሜ እና የማመልከቻ ደብዳቤዎን (Cover letter) በመያዝ ቦሌ ክ/ከተማ ወ12 ቦሌ ቡልቡላ ሪፌንቲ መሄጃ ቀይ አፈር አካባቢ 200 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቀጥራችን 0904309730 /0921719571 ይደውሉ፡፡
Job Requirements The position seeks a General Science Teacher with at least two years of teaching experience in primary or secondary education. Candidates must hold a Bachelor’s degree in a science discipline, possess a valid Ethiopian Ministry of Education teaching license, and be able to deliver engaging science lessons across biology, chemistry, physics, and earth sciences. The role emphasizes curriculum delivery, student assessment, classroom management, professional development, parental engagement, and extracurricular involvement. How to Apply አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የመምህርነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀትዎን (ትምህርት ፈቃድ)፣ ሲቪ/ሬዚዩሜ እና የማመልከቻ ደብዳቤዎን (Cover letter) በመያዝ ቦሌ ክ/ከተማ ወ12 ቦሌ ቡልቡላ ሪፌንቲ መሄጃ ቀይ አፈር አካባቢ 200 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቀጥራችን 0904309730 /0921719571 ይደውሉ፡፡Deadline: Aug 5, 2026, 12:00 AM
Location: ቦሌ ክ/ከተማ ወ12 ቦሌ ቡልቡላ ሪፌንቲ መሄጃ ቀይ አፈር አካባቢ
Amount: 1
