ዋና ጸሐፊ
Position:
Organization: Nared General Trading Plc
Not Specified
የስራው ማጠቃለያ፦
የቢሮውን የእለት ተእለት አስተዳደራዊ ስራዎች የማስተባበር፣ ሰነዶችን የማደራጀት፣ የክንውን መርሃ-ግብሮችን የመያዝ እና ለከፍተኛ አመራሩ አስፈላጊውን የቢሮ ድጋፍ የመስጠት ኃላፊነት።
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ: በጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር (Secretarial Science & Office Management)፣ በአስተዳደር ስራ (Management) ወይም በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ላት።
የሥራ ልምድ: ከ 1 ዓመት በላይ
ብዛት :1
የስራ ቦታ፦ አዲስ አበባ (ዋና መስሪያ ቤት)
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የገቢ እና የወጪ ደብዳቤዎችን መመዝገብ፣ መያዝ እና ለሚመለከተው አካል ማድረስ።
የአስተዳደር እና የኦፕሬሽን ፋይሎችን በዘመናዊ መልኩ ማደራጀት (Filing System)።
ለስብሰባዎች አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን ማዘጋጀት እና የስብሰባ ቃለ-ጉባኤ መያዝ።
የስልክ ጥሪዎችን እና እንግዶችን በአግባቡ ማስተናገድ።
መሰረታዊ መስፈርቶች፦
በጸሐፊነት፣ በቢሮ አስተዳደር ወይም በረዳትነት የስራ መደብ ላይ በቂ የስራ ልምድ።
መሰረታዊ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን (MS Word, Excel, Outlook) የመጠቀም ከፍተኛ ብቃት።
ደብዳቤዎችን በዐማርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ በትክክል የመጻፍ፣ የመቅረጽ እና የማደራጀት ችሎታ።
የተቋሙን የስራ ሚስጥር የመጠበቅ፣ የስራ ስነ-ምግባር ያለው/ላት እና በግንኙነት (Communication) የተሳለጠ ብቃት።
የማመልከቻ መመሪያ
አምልክት/ክች የሚለውን በመጫን ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
Job Requirements በጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር (Secretarial Science & Office Management)፣ በአስተዳደር ስራ (Management) ወይም በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ላት አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር፡፡ ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የገቢ እና የወጪ ደብዳቤዎችን መመዝገብ፣ መያዝ እና ለሚመለከተው አካል ማድረስ። - የአስተዳደር እና የኦፕሬሽን ፋይሎችን በዘመናዊ መልኩ ማደራጀት (Filing System)። - ለስብሰባዎች አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን ማዘጋጀት እና የስብሰባ ቃለ-ጉባኤ መያዝ። - የስልክ ጥሪዎችን እና እንግዶችን በአግባቡ ማስተናገድ። How to Apply አምልክት/ክች የሚለውን በመጫን ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
Deadline: Apr 25, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
