የነዳጅ ፈቃድና አስተዳደር መሪ ሥራ አስፈጻሚ

Position:

Organization: Ministry of Mines

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡
  • የስራ ልምድ፡ 10 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  • ደረጃ፡ XVIII
  • ደመወዝ፡ 27589
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
  • የመደብ መታወቂያ ቁጥር: 2/ማዕ.227

የማመልከቻ መመሪያ

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪ እና ማመልካቻችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከመገናኛ ላምበረት አዲሱ መናኸሪያ ወደ ወሰን በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው በሚኒስቴሩ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ የሲቪል ስርቪስ ኮሚሽን የተፈላጊ ችሎታዎች የትምህርት ደረጃና የሥራ መደብ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን የስራ መደቡ ጾታ አይለይም፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በፔትሮሊየም ኢንጂነሪንግ፣ በሥነምድር ሣይንስ ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪ እና ማመልካቻችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከመገናኛ ላምበረት አዲሱ መናኸሪያ ወደ ወሰን በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው በሚኒስቴሩ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የሲቪል ስርቪስ ኮሚሽን የተፈላጊ ችሎታዎች የትምህርት ደረጃና የሥራ መደብ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን የስራ መደቡ ጾታ አይለይም፡፡

Deadline: Aug 13, 2026, 12:00 AM

Location: Megenagna

Amount: 1