ሞተረኛ

Position:

Organization: My Hello Communications PLC

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡10ኛ/12ኛ ያጠናቀቀ

  • የስራ ልምድ፡ 1 አመትና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ የስራ መስክ የሰራና

  •  ብዛት: 6

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (አያት)

  • ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ጥቅሎችን በድርጅቶች፣ መኖሪያ ቤቶች ወይም ሌሎች ቦታዎች ላይ ማድረስና መቀበል

  • ለሚመጡት የመልእክት መላኪያዎች የመላኪያ መርሃ ግብሮችን ለደንበኞች ማሳወቅ

  • የመልዕክት ዕደላና ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ የተገኙ ሁሉንም የገንዘብ ልውውጦች በአግባቡ ተረክበው እና በተቀበሉበት ወቅት ወዲያውኑ ለሚመለከተዉ አካል ማስረከብ

  • የመልዕክት ዕደላና ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ የመልዕክቱን ደህንነትና ማሸጊያዉ እንዳይቀደድ ጥንቃቄ ማድረግ

  • የመልዕክት ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ መልዕክቱን በአግባቡ ፈትሸዉና ቆጥረዉ መረከብ

  • የመልዕክት ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ የመላኪያ ኤርወይቢል ላይ አስተካሎ በመፃፍ ለደንበኞች መስጠት

የማመልከቻ መመሪያ

 አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃችሁን በድርጅቱ ኢሜል አድራሻችን፡ Vacancy@myhellocommunications.com በመላክ ወይም አያት ሶቶ ካፌ ፊት ለፊት ሀይቴክ አካዳሚ ድረስ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የሞተር መንጃ ፍቃድ ሊኖራቸው ይገባል፡፡

Job Requirements 10ኛ/12ኛ ያጠናቀቀ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ጥቅሎችን በድርጅቶች፣ መኖሪያ ቤቶች ወይም ሌሎች ቦታዎች ላይ ማድረስና መቀበል - ለሚመጡት የመልእክት መላኪያዎች የመላኪያ መርሃ ግብሮችን ለደንበኞች ማሳወ - የመልዕክት ዕደላና ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ የተገኙ ሁሉንም የገንዘብ ልውውጦች በአግባቡ ተረክበው እና በተቀበሉበት ወቅት ወዲያውኑ ለሚመለከተዉ አካል ማስረከብ - የመልዕክት ዕደላና ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ የመልዕክቱን ደህንነትና ማሸጊያዉ እንዳይቀደድ ጥንቃቄ ማድረ - የመልዕክት ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ መልዕክቱን በአግባቡ ፈትሸዉና ቆጥረዉ መረከብ - የመልዕክት ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ የመላኪያ ኤርወይቢል ላይ አስተካሎ በመፃፍ ለደንበኞች መስጠት How to Apply  አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃችሁን በድርጅቱ ኢሜል አድራሻ፡ Vacancy@myhellocommunications.com በመላክ ወይም አያት ሶቶ ካፌ ፊት ለፊት ሀይቴክ አካዳሚ ድረስ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የሞተር መንጃ ፍቃድ ሊኖራቸው ይገባል፡፡

Deadline: Sep 13, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 6