የመገናኛ ሬዲዮ ኦፕሬተር
Position:
Organization: Addis Ababa City Government Mayor's Office
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ 10+1/ ሌቭል 1 በማንኛውም የትምህርት መስክ ያጠናቀቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 3
የስራ ደረጃ፡ V
ደመወዝ: 7589
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
በሬዲዮ መገናኛ መሣሪያዎች መልዕክቶችን መቀበልና ማስተላለፍ
የሬዲዮ ግንኙነትን በቀጣይነት መከታተል
የተላለፉና የተቀበሉ መልዕክቶችን በትክክል መመዝገብ
የሬዲዮ መሣሪያዎችን በአግባቡ መጠቀምና መጠበቅ
የመገናኛ ችግሮችን መለየትና ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ
የመገናኛ ሂደቶችንና የሚስጥራዊነት መርሆዎችን ማክበር
ከሥራው ጋር ተያያዥ ሌሎች ተግባራትን በኃላፊ ትዕዛዝ መፈጸም
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ፒያሳ ከንቲባ ጽ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በዋናው መግቢያ በር በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ የመመዝገቢያ ሰዓት 2:30-6:30 እና ከሰዓት በኋላ 7:30-11:00 ድረስ ነው፡፡
Job Requirements 10+1/ ሌቭል 1 በማንኛውም የትምህርት መስክ ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በሬዲዮ መገናኛ መሣሪያዎች መልዕክቶችን መቀበልና ማስተላለፍ - የሬዲዮ ግንኙነትን በቀጣይነት መከታተል - የተላለፉና የተቀበሉ መልዕክቶችን በትክክል መመዝገብ - የሬዲዮ መሣሪያዎችን በአግባቡ መጠቀምና መጠበቅ - የመገናኛ ችግሮችን መለየትና ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ - የመገናኛ ሂደቶችንና የሚስጥራዊነት መርሆዎችን ማክበር - ከሥራው ጋር ተያያዥ ሌሎች ተግባራትን በኃላፊ ትዕዛዝ መፈጸም How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ፒያሳ ከንቲባ ጽ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በዋናው መግቢያ በር በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የመመዝገቢያ ሰዓት 2:30-6:30 እና ከሰዓት በኋላ 7:30-11:00 ድረስ ነው፡፡Deadline: Aug 4, 2026, 12:00 AM
Location: Piassa
Amount: 3
