ጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊ

Position:

Organization: Institute of Ethiopian Standards

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክስ ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ፕሮኪዩርመንትና አሴት ማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክስና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን፣ ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ ኦርጋናይዜሽናል ማኔጅመንት፣ ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ ባንኪንግ ኤንድ ኢንሹራንስ፣ ሂውማን ሪሶርስ እና ሊደርሺፕ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 7 ዓመት የሥራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  • ደረጃ፡ XII
  • ደመወዝ፡ 17838
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት/ዝውውር
  • የመደብ መታወቂያ ቁጥር: 10.1/ደረ-117

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የሥራ ግብር የተከፈለበት የስራ ልምድ፣ የትምህርት ማስረጃ እና ስቱደንት ኮፒ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከመገናኛ ወረድ ብሎ ከአምቼ መኪና መገጣጠሚያ አጠገብ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 110 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማስታወሻ፡ በ10 +1/10+2/10+3/10+4/10+5 ደረጃ የትምህርት ማስረጃዎችን የሚያቀርቡ አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ አለባቸው፡፡ የፈተና ቀን በውስጥ ሰሌዳ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክስ ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ፕሮኪዩርመንትና አሴት ማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክስና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን፣ ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ ኦርጋናይዜሽናል ማኔጅመንት፣ ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ ባንኪንግ ኤንድ ኢንሹራንስ፣ ሂውማን ሪሶርስ እና ሊደርሺፕ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የሥራ ግብር የተከፈለበት የስራ ልምድ፣ የትምህርት ማስረጃ እና ስቱደንት ኮፒ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከመገናኛ ወረድ ብሎ ከአምቼ መኪና መገጣጠሚያ አጠገብ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 110 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ማስታወሻ፡ በ10 +1/10+2/10+3/10+4/10+5 ደረጃ የትምህርት ማስረጃዎችን የሚያቀርቡ አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ አለባቸው፡፡ የፈተና ቀን በውስጥ ሰሌዳ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

Deadline: Aug 19, 2026, 12:00 AM

Location: Megenagna

Amount: 1