የሽያጭ ሰራተኛ

Position:

Organization: Epherem Solomon Kebede Printing and related activities

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፦ በአዲሱ የትምህርት ስርአት 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም ከቴክኒክ እና ሙያ በማንኛውም የትምህርት መስክ የተመረቀች

  • የስራ ልምድ:- 1 ዓመት እና ከዛ በላይ

  • ጾታ:- ሴት

  • ብዛት:- 1

  • የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ የካ አባዶ ኮንደሚኒየም

  • የስራ ሰዓት:- 2:00-1:30

  • ደመወዝ:- 7,000

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ደንበኞችን በአግባቡ መቀበል

  • የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት

  • የጽህፈት መሳሪያዎችን ሽያጭ ማከናወን

  • እንደ ፓስፖርት፣ንግድ ፍቃድ የመሳሰሉ የኦንላይን ስራዎችን መስራት

  • ባነር ፣ቢዝነስ ካርድ የመሳሰሉ ስራዎችን ዲዛይን ሰርቶ ማሳተም

  • ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት

  • የተለያዩ አይነት የጽህፈት፣ኮፒ፣ፕሪንት ስራዎችን መስራት

  • የስራ ቦታ ንፅህና መጠበቅ

  • ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር

ክህሎቶች

  • የኮምፒውተር ችሎታ ያላት

  • ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ  እውቀት ያላት

  • የ AI ስልጠና ለወሰደች አመልካች ቅድሚያ እንሰጣለን

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

ማስታወሻ፡ የዲግሪ ተመራቂዎችን የማንቀበል ሲሆን አመልካቾች ሲቪና የትምህርት ማስረጃቸውን በመላክ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0965948191 ይደውሉ፡፡

Job Requirements በአዲሱ የትምህርት ስርአት 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም ከቴክኒክ እና ሙያ በማንኛውም የትምህርት መስክ የተመረቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ደንበኞችን በአግባቡ መቀበል - የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት - የጽህፈት መሳሪያዎችን ሽያጭ ማከናወን - እንደ ፓስፖርት፣ንግድ ፍቃድ የመሳሰሉ የኦንላይን ስራዎችን መስራት - ባነር ፣ቢዝነስ ካርድ የመሳሰሉ ስራዎችን ዲዛይን ሰርቶ ማሳተም - ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት - የተለያዩ አይነት የጽህፈት፣ኮፒ፣ፕሪንት ስራዎችን መስራት - የስራ ቦታ ንፅህና መጠበቅ - ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ሲቪና የትምህርት ማስረጃቸውን በመላክ ማመልከት ሲኖርባቸው የስራ ሰዓት ከ2:00-1:30 ነው፡፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ሲሆን የዲግሪ ተመራቂዎችን የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0965948191 ይደውሉ፡፡

Deadline: Sep 13, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1