የሊፍት ተቆጣጣሪ

Position:

Organization: Getu Commercial Center

Not Specified

የሥራ መደብ መጠሪያ፦ የሊፍት ተቆጣጣሪ

  • ጾታ፦ ሴት

  • ብዛት፦ 2 (ሁለት)

  • ደመወዝ፦ በስምምነት

Job Requirements

  • የተ/ደረጃ፦ ከስምንተኛ ክፍል (8ኛ) በላይ

How To Apply

አመልካቾች ማመልከቻችሁን በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት የትም/ማስረጃ ኦሪጅናል እና ኮፒውን በመያዝ በማዕከሉ ህንጻ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 617 ቀርባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

አድራሻ፦ ቦሌ መንገድ ከሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ጌቱ ንግድ ማዕከል

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 011-5540732 / 011-5525496

ማሳሰቢያ፦ ለጽዳት እና ሴት ፈረቃ ተቆጣጣሪ አመልካቾች የመኖሪያ ቦታችሁ ለድርጅቱ ቅርብ የሆነ ቢሆን ይመረጣል፤ እንዲሁም ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

Job Requirements Candidates must have completed at least Grade 8 education or higher. How to Apply Applicants are hereby informed that they may submit their applications within five consecutive working days from the date of this announcement by presenting the original and a copy of their educational credentials, along with their application documents, at Office No. 617 on the 6th Floor of the Center Building.

Deadline: Jun 30, 2026, 12:00 AM

Location: , Addis Ababa (Bole Road, in front of Shewa Dabo)

Amount: 2