ዋና የቤቶችና የይዞታዎች ክትትል ኦፊሰር

Position:

Organization: Federal Housing Corporation

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምሀርት ደረጃ፡ ፒኤችዲ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በሥራ አመራር ፣ በመሬት አስተዳደር ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ፣ በከተማ ሥራ አመራር ፣ በስታስቲክስ ፣ ከተማ ፕላኒግ ፣ በኢኮኖሚክ ፣ በጂ.አይ.ኤስ ፣ በሰርቬዜይግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች 

  • የስራ ልምድ፡ ለፒኤችዲ 2 ዓመት፣ ለሁለተኛ ዲግሪ 4 ዓመት እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ 29687

  • ደረጃ፡ XII

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ CV እና የሥነ-ምግባር ማረጋገጫ በመያዝ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት (የቀድሞው የፌዴራል የሥነ ምግባር እና ፀረ- ሙስና ኮሚሽን የነበረበት) ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በሥራ ሰዓት ብቻ በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ የሥራ ልምድ ቀጥተኛ እና ከተጠየቀው ትምህርት ዝግጅት በኋላ መሆን ሲኖርበት መመዝገብ የሚቻለው በአንድ የስራ መደብ ላይ ብቻ ነው፡፡

የውስጥ ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃች በግል ማህደራችሁ ውስጥ መኖሩን በማረጋገጥ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ ይኖርባችኋል፡፡ ከሱማሌ፣ አፋር፣ ከጋምቤላ፣ ከቤኒሻንጉል ከደቡብ ኢትዮጵያ እና ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች የሚመጡ አመልካቾች እንዲቀርቡ ይበረታታሉ፡፡

Job Requirements ፒኤችዲ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በሥራ አመራር ፣ በመሬት አስተዳደር ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ፣ በከተማ ሥራ አመራር ፣ በስታስቲክስ ፣ ከተማ ፕላኒግ ፣ በኢኮኖሚክ ፣ በጂ.አይ.ኤስ ፣ በሰርቬዜይግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ CV እና የሥነ-ምግባር ማረጋገጫ በመያዝ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት (የቀድሞው የፌዴራል የሥነ ምግባር እና ፀረ- ሙስና ኮሚሽን የነበረበት) ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በሥራ ሰዓት ብቻ በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የውስጥ ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃች በግል ማህደራችሁ ውስጥ መኖሩን በማረጋገጥ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ ይኖርባችኋል፡፡ ከሱማሌ፣ አፋር፣ ከጋምቤላ፣ ከቤኒሻንጉል ከደቡብ ኢትዮጵያ እና ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች የሚመጡ አመልካቾች እንዲቀርቡ ይበረታታሉ፡፡

Deadline: Jul 16, 2026, 12:00 AM

Location: Legahar

Amount: 1