ዳቦና ኬክ ዝግጅት መምህር- ቢ ደረጃ ዋና ኢንስትራክተር

Position:

Organization: Tourism Training Institute (TTI)

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • በኬክና ዳቦ ዝግጅት ሙያ በደረጃ 4 የሰለጠነ/ችና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ላት ወይም በሆቴል እና ሆስፒታሊቲ ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች እና ብቃቱ የተረጋገጠ

የስራ ልምድ፡

  • 11 ዓመት

  • በኢንስትራክተርነት ያገለገለች በሀገር አቀፍ ደረጃ እውቅና /ያላት/ያለው ወይም በሚያሰለጥንበት ደረጃ በሙያ ብቃት ምዘና ተመዝኖ ብቁ የሆነ በኢንዱስትሪ ውስጥ " ዓመት በምርምር፣ የጥራት ማስጠበቅና ቁጥጥር ሥራዎች የተገኘ በሙያው አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

ብዛት: 2

ደመወዝ፡ 25285

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ደረጃ፡ XVII

የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 25.7/ቱማ-344፣348

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ሙሉ የት/ት ማስረጃ(ስቱደንት ኮፒ) ጨምሮ የስልጠናና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገነት ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የፌዴራል ቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ክፍል ቢሮ ቁጥር 50 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች ለተገኘ የሥራ ልምድ ማስረጃ የገቢ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ሲኖርበት የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ3፡00 ሰዓት – 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ8፡00 - 11፡00 ሰዓት ነው፡፡

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0118333645/0115308113 ይደውሉ፡፡

Job Requirements በኬክና ዳቦ ዝግጅት ሙያ በደረጃ 4 የሰለጠነ/ችና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ላት ወይም በሆቴል እና ሆስፒታሊቲ ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች እና ብቃቱ የተረጋገጠ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ሙሉ የት/ት ማስረጃ(ስቱደንት ኮፒ) ጨምሮ የስልጠናና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገነት ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የፌዴራል ቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ክፍል ቢሮ ቁጥር 50 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች ለተገኘ የሥራ ልምድ ማስረጃ የገቢ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ሲኖርበት የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ3፡00 ሰዓት – 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ8፡00 - 11፡00 ሰዓት ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0118333645/0115308113 ይደውሉ፡፡

Deadline: Aug 31, 2026, 12:00 AM

Location: Mexico

Amount: 2