ሌጋል አሲስታንት
Position:
Organization: Ethiopian Roads Authority
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በሌጋል ሰርቪስ ኦፕሬሽን በደረጃ 4 የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ ፡ 6-ሀ 9671
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የሕግ ሰነዶችን ማዘጋጀትና ማደራጀት
የሕግ ምርምርና መረጃ ሰብሰብ ማከናወን
የሕግ ጉዳዮችንና የፍርድ ሂደቶችን መከታተል
የውልና የሕግ ሰነዶችን በማደራጀት ድጋፍ መስጠት
የሕግ መዝገቦችን በሚስጥራዊነት መጠበቅ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
Job Requirements በሌጋል ሰርቪስ ኦፕሬሽን በደረጃ 4 የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የሕግ ሰነዶችን ማዘጋጀትና ማደራጀት - የሕግ ምርምርና መረጃ ሰብሰብ ማከናወን - የሕግ ጉዳዮችንና የፍርድ ሂደቶችን መከታተል - የውልና የሕግ ሰነዶችን በማደራጀት ድጋፍ መስጠት - የሕግ መዝገቦችን በሚስጥራዊነት መጠበቅ How to Apply አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡Deadline: Sep 5, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
