የውል አስተዳደር ባለሙያ

Position:

Organization: Lion Security Service PLC

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • በህግ፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት

የስራ ልምድ፡

  • በዉል አስተዳደር በህግ አገልግሎት ወይም በሰዉ ኃይል አስተዳደር ዘርፍ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለዉ/ያላት

  • በሴኩሪቲ ድርጅቶች ዉስጥ በዉል አስተዳደር ላይ የሰራች/የሰራ ቢሆን ይመረጣል

ብዛት፡ 1

ደመወዝ(ያልተጣራ)፡ 20300

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ጾታ፡ አይለይም

ዕድሜ፡ 30-55

የስራ ሰዓት፡ 8

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ መገናኛ ዋና ቢሮ

ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች፡ የሃዘን፣የደስታ፣የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራንስ፤ ቁርስ እና ምሳ እና የሰርቪስ አገልግሎት ካምፓኒዉ ያቀርባል፡፡

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ከደንበኞች እና ከአገልግሎት ተቀባይ ተቋማት ጋር የሚደረጉ የጥበቃ እና የፅዳት አገልግሎት ዉሎችን ማዘጋጀት፤ መከታተል እና ማደስ

  • የዉል ሰነዶችን በጥንቃቄ ማደራጀት መመዝገብ እና በዘመናዊ መንገድ አደራጅቶ መያዝ

  • የውል ሰነዶችን ማዘጋጀት፣ መመርመርና ከድርጅቱ አሠራር እና ከሕግ መስፈርቶች ጋር መጣጣማቸውን ማረጋገጥ

  • የውል ግዴታዎች በተስማሙበት ጊዜና ሁኔታ መፈጸማቸውን መከታተል

  • ከውል ጋር የተያያዙ ችግሮችንና አለመግባባቶችን በመለየት ተገቢውን መፍትሔ ለማምጣት መሥራት

  • የውል ማብቂያ ቀናትንና የእድሳት ጊዜያትን በመከታተል አስፈላጊውን ማሳወቂያ በወቅቱ መስጠት

  • የውል አፈጻጸም ሪፖርቶችን ማዘጋጀትና ለሚመለከተው ኃላፊ ማቅረብ

ክህሎቶች

  • የኮፒውተር አጠቃቀም ችሎታ MS Office word, Excel እና ኢሜል የመጠቀም ችሎታ ያለዉ/ያላት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች መገናኛ ከአምቼ ጀርባ ጃፓን መኖሪያ መንደር በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዕድሜያቸው ከ30-50 መሆን አለበት፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0922464043 ይደውሉ፡፡

በታማኝነትና በቅልጥፍና ስራውን አክብሮ መስራት የሚችል/የምትችል

የካምፓኒውን መመሪያ አክብሮ የሚሰራ/የምትሰራ

Job Requirements በህግ፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ከደንበኞች እና ከአገልግሎት ተቀባይ ተቋማት ጋር የሚደረጉ የጥበቃ እና የፅዳት አገልግሎት ዉሎችን ማዘጋጀት፤ መከታተል እና ማደስ - የዉል ሰነዶችን በጥንቃቄ ማደራጀት መመዝገብ እና በዘመናዊ መንገድ አደራጅቶ መያዝ - የውል ሰነዶችን ማዘጋጀት፣ መመርመርና ከድርጅቱ አሠራር እና ከሕግ መስፈርቶች ጋር መጣጣማቸውን ማረጋገጥ - የውል ግዴታዎች በተስማሙበት ጊዜና ሁኔታ መፈጸማቸውን መከታተል - ከውል ጋር የተያያዙ ችግሮችንና አለመግባባቶችን በመለየት ተገቢውን መፍትሔ ለማምጣት መሥራት - የውል ማብቂያ ቀናትንና የእድሳት ጊዜያትን በመከታተል አስፈላጊውን ማሳወቂያ በወቅቱ መስጠት - የውል አፈጻጸም ሪፖርቶችን ማዘጋጀትና ለሚመለከተው ኃላፊ ማቅረብ How to Apply አመልካቾች መገናኛ ከአምቼ ጀርባ ጃፓን መኖሪያ መንደር በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዕድሜያቸው ከ30-55 መሆን ሲኖርበት የሃዘን፣የደስታ፣የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራንስ፤ ቁርስ እና ምሳ እና የሰርቪስ አገልግሎት ድርጅቱ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0922464043 ይደውሉ፡፡

Deadline: Oct 30, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1