የተሸከርካሪ ሪሰፕሽኒስት (መረጃ ክለርክ)
Position:
Organization: Public Service Transport Service (PSTS)
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በቀድሞ 12+2፣ በአዲሱ 10+3/ ሌቭል III በአውቶ መካኒክ፣ በአውቶ ኤሌክትሪክሲቲና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ: 9ꓹ580
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደረጃ፡ V
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ሜክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የአገልግሎቱ ዋና መ/ቤት ሆኖ የሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ቡድን ቢሮ ቁጥር 33 ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-11፡30 ሰዓት በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ማለትም ከላይ ከተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ የሰራ/ች ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ መሆን ሲኖርበት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ መደቦች አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ 6 ወር ያልሞላው የስነ-ምግባር መግለጫ መጨረሻ ላይ ከሰሩበት መ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ በአገልግሎቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡ እንዲሁም ፋይዳ መታወቂያ ኮፒ ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0115504564 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በቀድሞ 12+2፣ በአዲሱ 10+3/ ሌቭል III በአውቶ መካኒክ፣ በአውቶ ኤሌክትሪክሲቲና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ሜክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የአገልግሎቱ ዋና መ/ቤት ሆኖ የሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ቡድን ቢሮ ቁጥር 33 ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-11፡30 ሰዓት በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ማለትም ከላይ ከተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ የሰራ/ች ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ እና 6ወር ያልሞላው የስነ-ምግባር መግለጫ መጨረሻ ላይ ከሰሩበት መ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡ እንዲሁም ፋይዳ መታወቂያ ኮፒ ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡Deadline: Sep 29, 2026, 12:00 AM
Location: Mexico
Amount: 1
