የመኝታ አገልግሎት ተቆጣጣሪ
Position:
Organization: Wolkite University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውቲንግ ኤንድ በጀት፣ ባንኪንግና ፋይናንስ፤ ኮምፒዩተራይዝድ አካውንቲንግ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ፤ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ፋይናንሻል አካውንቲግ፣ ፐብሊክ ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና ፐብሊክ ፋይናንስ፣ ኦፕሬቲቭ አካውንቲግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰርቪስ፣ ፐብሊክ ሴክተር ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰፖርት፣ ኮሜርስ አካውንቲንግ፣ ፋይናንስ ዲቬሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ መንግስት ፋይናንስ አስተዳደር፣ ሰርቲፋይድ አካውንቲንግ፣ ታክስ አስተዳደር፣ ታክስና ከስተም አድሚኒስትሬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 2
ደመወዝ ፡ 11500
ደረጃ፡ VIII
የመ/መ/ቁጥር፡ 8.32/ወቂዩ-2197
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የስራ ቦታ፡ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለቡኢ ልዩ አዳር 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የተማሪዎችን የመኝታ አገልግሎት መቆጣጠርና ማስተባበር
የመኝታ ክፍሎችን ንጽህና፣ ሥርዓትና ደህንነት መከታተል
የተማሪዎችን የመኝታ ምደባና መረጃ መመዝገብ
የመኝታ ችግሮችንና ቅሬታዎችን መቀበልና ለኃላፊ ማሳወቅ
የመኝታ ንብረቶችን አጠቃቀምና ጥበቃ መቆጣጠር
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 ወይም ቡታጅራ አካባቢ ያላችሁ ተመዝጋቢዎች በቡታጅራ ካምፓስ የብቃትና ሠው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የCOC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ምቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም አመልካቾች የተደራጀ እና የተሟላ የስራ ልምድ አያይዞ ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ ህጋዊነት ላይ ሙሉ በሙሉ ሃላፊነት ይኖርባቸዋል፡፡ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል። ተመዝጋቢዎች ለጽሁፍ ፈተና የተመለመሉ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀናት በውስጥ ማስታወቂያና በተቋሙ ድረ-ገጽ ቴሌግራምና በፌስቡክ ገጽ ይገለፃል ፡፡
Job Requirements በማኔጅመንት፣ የሰው ሀብት አስተዳደር፣ የትምህርት ሥራ አመራር፣ የአደጋ ስጋት አስተዳደር፣ ህግ፣ ሶሻል ወርክ፣ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት፣ ስነ-ዜጋና ስነ-ምግባር፣ ሶስዮሎጂ፣ ሳይኮሎጂ፣ መልካም አስተዳደር በኮሌጅ ዲፕሎማ/ የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3/10+3 የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የተማሪዎችን የመኝታ አገልግሎት መቆጣጠርና ማስተባበር - የመኝታ ክፍሎችን ንጽህና፣ ሥርዓትና ደህንነት መከታተል - የተማሪዎችን የመኝታ ምደባና መረጃ መመዝገብ - የመኝታ ችግሮችንና ቅሬታዎችን መቀበልና ለኃላፊ ማሳወቅ - የመኝታ ንብረቶችን አጠቃቀምና ጥበቃ መቆጣጠር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 ወይም በቡታጅራ ካምፓስ የብቃትና ሠው ሃብት አስተዳደር ቢሮ የስራ መደቡን በመጥቀስ ፎቶ ኮፒ እና ኦሪጅናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ በመያዝ በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በዲግሪ ትምህርት የተመረቁ የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ እና የCOC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡Deadline: Sep 9, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 2
