የዱቄት ሽያጭ ባለሙያ
Position:
Organization: National Business Center PLC
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ : በማርኬቲንግ፣ በንግድ ስራ አስተዳደር፣በሽያጭ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር፡፡
የሥራ ልምድ: 4 ዓመት በዱቄት ፋብሪካዎች፣ በምግብ እህል ስርጭት ወይም በተመሳሳይ የፈጣን የፍጆታ እቃዎች (FMCG) ሽያጭ
ብዛት :1
ዋና ዋና የስራ ኃላፊነቶች
የድርጅቱን ዱቄት እና የዱቄት ምርቶች ለ ጅምላ ገዢዎች፣ እና ችርቻሮ ነጋዴዎች ማስተዋወቅ እና መሸጥ።
አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራት እና ነባር ደንበኞችን በጥሩ ሁኔታ መያዝ።
በዱቄት ገበያ ላይ ያለ የዋጋ ሁኔታዎችን፣ የውድድር ከባቢዎችን እና የደንበኞችን ፍላጎት በጥናት ላይ በመመስረት ለሃላፊዎች ሪፖርት ማቅረብ።
የሽያጭ እቅዶችን ማቀድ እና የተቀመጡትን የሽያጭ ግቦች (Targets) ማሳካት።
የክፍያ (Collections) በሰዓቱ መሰብሰብ እና የሂሳብ ሪፖርቶችን ማስተካከል ከፋይናንስ ክፍል ጋር በቅንጅት መስራት።
የማመልከቻ መመሪያ
ከላይ በተገለፀዉ የሥራ መስፈርት የምታሞሉ አመልካቾች በ በኢሜል assefakibret16@gmail.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Job Requirements በማርኬቲንግ፣ በንግድ ስራ አስተዳደር፣በሽያጭ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር፡፡ ዋና ዋና የስራ ኃላፊነቶች - የድርጅቱን ዱቄት እና የዱቄት ምርቶች ለ ጅምላ ገዢዎች፣ እና ችርቻሮ ነጋዴዎች ማስተዋወቅ እና መሸጥ። - አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራት እና ነባር ደንበኞችን በጥሩ ሁኔታ መያዝ። - በዱቄት ገበያ ላይ ያለ የዋጋ ሁኔታዎችን፣ የውድድር ከባቢዎችን እና የደንበኞችን ፍላጎት በጥናት ላይ በመመስረት ለሃላፊዎች ሪፖርት ማቅረብ። - የሽያጭ እቅዶችን ማቀድ እና የተቀመጡትን የሽያጭ ግቦች (Targets) ማሳካት። - የክፍያ (Collections) በሰዓቱ መሰብሰብ እና የሂሳብ ሪፖርቶችን ማስተካከል ከፋይናንስ ክፍል ጋር በቅንጅት መስራት። How to Apply ከላይ በተገለፀዉ የሥራ መስፈርት የምታሞሉ አመልካቾች በ በኢሜል assefakibret16@gmail.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Deadline: Aug 24, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
