ሹፌር
Position:
Organization: Nolawi Tour and Travel
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ወይም ከዛ በላይ ያጠናቀቀ ወይም በአውቶመካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የጨረሰ ቢሆን ይመረጣል
የስራ ልምድ፡ ከ5 ዓመት በላይ NGO እና አስጎብኚ ደርጅቶች ውስጥ በአሽከርካሪነት የሠራ
ብዛት: 1
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የማመልከቻ መመሪያ
ከላይ የተገለፀውን የትምህርት ደረጃ የምታሟሉ የሥራ ፈላጊዎች የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሥራ ቀናት በድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት ሃያ ሁለት ደብረ ዳሞ ሆቴል ጀርባ አርሾ ላብራቶሪ ወረድ ብሎ ኖላዊ ቱር ኤንድ ትራቭል ዋና ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0977933333/0968454647 ይደውሉ፡፡
Job Requirements 10ኛ ክፍል ወይም ከዛ በላይ ያጠናቀቀ ወይም በአውቶመካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply ከላይ የተገለፀውን የትምህርት ደረጃ የምታሟሉ የሥራ ፈላጊዎች የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሥራ ቀናት በድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት ሃያ ሁለት ደብረ ዳሞ ሆቴል ጀርባ አርሾ ላብራቶሪ ወረድ ብሎ ኖላዊ ቱር ኤንድ ትራቭል ዋና ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0977933333/0968454647 ይደውሉ፡፡Deadline: Oct 12, 2026, 12:00 AM
Location: Hayahulet
Amount: 1
