ጁኒየር ኮንስትራክሽን ፎርማን
Position:
Organization: Ethiopian Roads Authority
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በኦንሳይት ሮድ ኮንስትራክሽን ኤንድ ሜንተናንስ ማኔጅመንት በደረጃ 4 የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 2
ደመወዝ ፡ 6-ሀ 9671
የሥራ ቦታ፡ በራስ ሀይል መ/ግ/ፕ/ማ/ዳይሬክቶሬት( ለቢሾፍቱኢንተርቼንጅ እና መዳረሻ መ/ግ/ ፕሮጀክት)
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የግንባታ ሥራዎችን በዕለት ተዕለት መቆጣጠር
የሠራተኞችን ሥራ መመራትና ማስተባበር
የግንባታ ሥራ ጥራትና የጊዜ ሰሌዳን መከታተል
የግንባታ ቁሳቁሶችና መሣሪያዎችን መከታተል
የሥራ ቦታ ደህንነትና የግንባታ መመሪያዎችን ማረጋገጥ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
Job Requirements በኦንሳይት ሮድ ኮንስትራክሽን ኤንድ ሜንተናንስ ማኔጅመንት በደረጃ 4 የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የግንባታ ሥራዎችን በዕለት ተዕለት መቆጣጠር - የሠራተኞችን ሥራ መመራትና ማስተባበር - የግንባታ ሥራ ጥራትና የጊዜ ሰሌዳን መከታተል - የግንባታ ቁሳቁሶችና መሣሪያዎችን መከታተል - የሥራ ቦታ ደህንነትና የግንባታ መመሪያዎችን ማረጋገጥ How to Apply አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡Deadline: Sep 5, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 2
