የአስተዳደር ፀሐፊ
Position:
Organization: Noah Green Park Shared Residence Plc
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ፣ በቢሮ አስተዳደር፣ በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡
በተመሳሳይ የትምህርት መስክ 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት
በቢሮ አስተዳደር፣ በካሸርነት፣ በሂሳብ ምዝገባ፣ በመዝገብ አያያዝ ወይም በተዛማጅ ሥራ ልምድ ያለው/ላት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት (ከሙከራ ጊዜ በኋላ)
የሥራ ቦታ፡ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር አዲስ አበባ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የማህበሩን የገቢ እና ወጪ ደብዳቤዎች መቀበል፣ መመዝገብ፣ ማደራጀት እና በተገቢው ፋይል መያዝ
የማህበሩን የጽህፈት ስራዎች፣ ደብዳቤዎች፣ ማስታወቂያዎች፣ ሪፖርቶች እና ሌሎች ሰነዶች ማዘጋጀት
የገቢ እና የወጪ ደብዳቤዎችን በተከታታይ ቁጥር መመዝገብ፣ መደርደር እና በቀላሉ ሊገኙ በሚችሉበት መንገድ ማስቀመጥ
የማህበሩን የውሳኔ ሰነዶች፣ የስብሰባ ቃለ ጉባኤዎች፣ ውሎች፣ ደረሰኞች እና የፋይናንስ ማስረጃዎች በተደራጀ ሁኔታ መጠበቅ
የሰነዶችን ሚስጥራዊነት መጠበቅ እና ሰነዶች በፈቃድ ብቻ እንዲወጡ መቆጣጠር
ክህሎቶች
የደረሰኝ አያያዝ፣ የገቢና ወጪ ምዝገባ፣ የፋይል አደረጃጀት እና የሪፖርት ዝግጅት እውቀት ያለው/ላት
መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት በተለይም ማይክሮሶፍት ወርድ፣ኤክሴል፣ኢሜል እና መሰረታዊ ዲጂታል ሲስተሞችን መጠቀም የሚችል/የምትችል
አማርኛና ሌሎች ቋንቋዎችን የጽሑፍ እና የንግግር ጥሩ ችሎታ ያለው
የማመልከቻ መመሪያ
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ወይም አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ጣፎ ገብርኤል ሳይደርሱ በስተግራ በኩል በመታጠፍ በጤና ጣቢያውና በከተማ አስተዳደሩ የገበያ አዳራሽ በኩል በሚያወጣው መንገድ ላይ በሚገኘው ኖህ ግሪን ፓርክ የማህበሩ ፅህፈት ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በአንድ ፒዲኤፍ ፋይል አድርገው መላክ ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251988785556 ይደውሉ፡፡
Job Requirements ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ፣ በቢሮ አስተዳደር፣ በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የማህበሩን የገቢ እና ወጪ ደብዳቤዎች መቀበል፣ መመዝገብ፣ ማደራጀት እና በተገቢው ፋይል መያዝ - የማህበሩን የጽህፈት ስራዎች፣ ደብዳቤዎች፣ ማስታወቂያዎች፣ ሪፖርቶች እና ሌሎች ሰነዶች ማዘጋጀት - የገቢ እና የወጪ ደብዳቤዎችን በተከታታይ ቁጥር መመዝገብ፣ መደርደር እና በቀላሉ ሊገኙ በሚችሉበት መንገድ ማስቀመጥ - የማህበሩን የውሳኔ ሰነዶች፣ የስብሰባ ቃለ ጉባኤዎች፣ ውሎች፣ ደረሰኞች እና የፋይናንስ ማስረጃዎች በተደራጀ ሁኔታ መጠበቅ - የሰነዶችን ሚስጥራዊነት መጠበቅ እና ሰነዶች በፈቃድ ብቻ እንዲወጡ መቆጣጠር How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ወይም አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ጣፎ ገብርኤል ሳይደርሱ በስተግራ በኩል በመታጠፍ በጤና ጣቢያውና በከተማ አስተዳደሩ የገበያ አዳራሽ በኩል በሚያወጣው መንገድ ላይ በሚገኘው ኖህ ግሪን ፓርክ የማህበሩ ፅህፈት ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በአንድ ፒዲኤፍ ፋይል አድርገው መላክ ይኖርባቸዋል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251988785556 ይደውሉ፡፡
Deadline: Jul 14, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
