ጠቅላላ ሂሳብ ሰራተኛ

Position:

Organization: Lion Security Service PLC

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ በሙያው ቢያንስ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች

  • ብዛት፡ 1

  • እድሜ፡ ከ25-45 ዓመት

  • ደመወዝ(ያልተጣራ) ፡ 18800

  • ጾታ፡ አይለይም

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የዕለት ተዕለት የሂሳብ መዝገቦችን ማዘጋጀትና መመዝገብ

  • የገቢና ወጪ ሂሳቦችን መከታተልና ማስተካከል

  • የደረሰኞች፣ የክፍያ ሰነዶችና ሌሎች የሂሳብ ሰነዶችን መዝገብ መያዝ

  • የወርና የዓመት የሂሳብ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት

  • የግብርና ሌሎች አስፈላጊ የሂሳብ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት ላይ እገዛ ማድረግ

  • የሂሳብ መዝገቦችን ትክክለኛነትና ሙሉነት ማረጋግጥ

  • ለኦዲት ሂደት አስፈላጊ የሂሳብ ሰነዶችን ማዘጋጀትና ማቅረብ

  • ከሂሳብ ክፍል ጋር በመተባበር ሌሎች የሂሳብ ስራዎችን ማከናወን

ክህሎቶች

  • የሂሳብ ሪፖርትና ትንታኔ ማቅረብ የሚችል/የምትችል

  • Peachtree ሶፍትዌር መጠቀም የሚችል/የምትችል

  • ደረሰኞችና ሰነዶችን ማደራጀት፣ የግብር መግለጫዎችን (VAT, TOT, Withholding) በEtax ማስታወቅ የሚችል/የምትችል

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች መገናኛ አምቼ ጋራዥ ጀርባ ጃፓን ሪዝደንስ ከፍ ብሎ በሚገኘው ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘትን መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ የህክምና፣ የሀዘን፣ የደስታ፣ የዓመት ፈቃድ እና በሥራ ላይ ለሚገጥም ጉዳት ሆነ ሞት ድርጅቱ ኢንሹራንስ የሚሰጥ ሲሆን ቁርስ እና ምሳም በድርጅቱ የሚቀርብ ይሆናል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0922464043 ይደውሉ፡፡

Job Requirements በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የዕለት ተዕለት የሂሳብ መዝገቦችን ማዘጋጀትና መመዝገብ - የገቢና ወጪ ሂሳቦችን መከታተልና ማስተካከል - የደረሰኞች፣ የክፍያ ሰነዶችና ሌሎች የሂሳብ ሰነዶችን መዝገብ መያዝ - የወርና የዓመት የሂሳብ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት - የግብርና ሌሎች አስፈላጊ የሂሳብ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት ላይ እገዛ ማድረግ - የሂሳብ መዝገቦችን ትክክለኛነትና ሙሉነት ማረጋግጥ - ለኦዲት ሂደት አስፈላጊ የሂሳብ ሰነዶችን ማዘጋጀትና ማቅረብ - ከሂሳብ ክፍል ጋር በመተባበር ሌሎች የሂሳብ ስራዎችን ማከናወን How to Apply አመልካቾች መገናኛ አምቼ ጋራዥ ጀርባ ጃፓን ሪዝደንስ ከፍ ብሎ በሚገኘው ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘትን መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የህክምና፣ የሀዘን፣ የደስታ፣ የዓመት ፈቃድ እና በሥራ ላይ ለሚገጥም ጉዳት ሆነ ሞት ድርጅቱ ኢንሹራንስ የሚሰጥ ሲሆን ቁርስ እና ምሳም በድርጅቱ የሚቀርብ ይሆናል፡፡ አምለካቾ አድሜያቸ ከ25-45 መሆን አለበት፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0922464043 ይደውሉ፡፡

Deadline: Sep 7, 2026, 12:00 AM

Location: Megenagna

Amount: 1