አስተናጋጅ

Position:

Organization: Ethiopian Civil Aviation Authority – Employee Welfare and Consumer Affairs Officer, Human Resources and Administration Department

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ 7ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የስራ ልምድ

  • ብዛት፡ 1

  • ደረጃ፡ III

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

  • የስራ ቦታ፡ ለታወር ካፌ

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ደንበኞችን በአክብሮት መቀበልና ወደ መቀመጫቸው መምራት

  • የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበልና በትክክል ለማዘጋጃ ክፍል ማስተላለፍ

  • ምግብና መጠጦችን በፍጥነትና በአግባቡ ማቅረብ

  • የደንበኞችን ጥያቄና ፍላጎት በመከታተል ተገቢውን አገልግሎት መስጠት

  • የጠረጴዛዎችንና የአገልግሎት ቦታዎችን ንጽሕና መጠበ

  • የደንበኞችን ቅሬታና አስተያየት በአግባቡ መቀበልና ለኃላፊ ማሳወቅ

  • የሥራ ቦታን የንጽህናና የደህንነት መመሪያዎች መጠበቅ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃውን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እንዲሁም የቀበሌና የፋይዳ መታወቂያ ኮፒ በማያያዝ ቦሌ ኤርፖርት አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ሸማቾች ኃ/የተ/ኅ/ሥ/ማ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 80 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0912163401/0913568819 ይደውሉ፡፡

Job Requirements 7ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ደንበኞችን በአክብሮት መቀበልና ወደ መቀመጫቸው መምራት - የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበልና በትክክል ለማዘጋጃ ክፍል ማስተላለፍ - ምግብና መጠጦችን በፍጥነትና በአግባቡ ማቅረብ - የደንበኞችን ጥያቄና ፍላጎት በመከታተል ተገቢውን አገልግሎት መስጠት - የጠረጴዛዎችንና የአገልግሎት ቦታዎችን ንጽሕና መጠበቅ - የደንበኞችን ቅሬታና አስተያየት በአግባቡ መቀበልና ለኃላፊ ማሳወቅ - የሥራ ቦታን የንጽህናና የደህንነት መመሪያዎች መጠበቅ How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃውን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እንዲሁም የቀበሌና የፋይዳ መታወቂያ ኮፒ በማያያዝ ቦሌ ኤርፖርት አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ሸማቾች ኃ/የተ/ኅ/ሥ/ማ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 80 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0912163401/0913568819 ይደውሉ፡፡

Deadline: Oct 2, 2026, 12:00 AM

Location: Bole

Amount: 1