ጁኒየር ላቦራቶሪ ቴከኒሽያን

Position:

Organization: Ethiopian Roads Authority

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በኦን ሳይት ሮድ ኮንስትራክሽን ኤንድ ሜንተናንስ ማኔጅመንት፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በደረጃ 4 የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ ፡ 6-ሀ 9671

  • የሥራ ቦታ፡ በራስ ሀይል መ/ግ/ፕ/ማ/ዳይሬክቶሬት( ለቢሾፍቱኢንተርቼንጅ እና መዳረሻ መ/ግ/ ፕሮጀክት)

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የግንባታ ቁሳቁሶችን ናሙና መሰብሰብና ማዘጋጀት

  • የአፈር፣ የአሸዋ፣ የድንጋይና የኮንክሪት ምርመራ ማከናወን

  • የመንገድ ግንባታ ቁሳቁሶችን ጥራት መፈተሽ

  • የላቦራቶሪ መሳሪያዎችን ማዘጋጀትና መጠቀም

  • የምርመራ ውጤቶችን መመዝገብና ሪፖርት ማድረግ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Job Requirements በኦን ሳይት ሮድ ኮንስትራክሽን ኤንድ ሜንተናንስ ማኔጅመንት፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በደረጃ 4 የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ግንባታ ቁሳቁሶችን ናሙና መሰብሰብና ማዘጋጀት - የአፈር፣ የአሸዋ፣ የድንጋይና የኮንክሪት ምርመራ ማከናወን - የመንገድ ግንባታ ቁሳቁሶችን ጥራት መፈተሽ - የላቦራቶሪ መሳሪያዎችን ማዘጋጀትና መጠቀም - የምርመራ ውጤቶችን መመዝገብና ሪፖርት ማድረግ How to Apply አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Deadline: Sep 5, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1