አይነ ስውራን መምህራን ረዳት
Position:
Organization: Abyssinia General Secondary School
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ: 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ወይም የ10ኛ ክፍል መልቀቂያ ወስዶ ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ: 4 ዓመት የስራ ልምድ በጸሃፊነት፣ በመዝገብ ቤት በዳታ ኢንኮደርነት እና በመረጃ አያያዝ የሰራ/ች
ብዛት: 1
ደመወዝ፡ 8029
ደረጃ፡ VI
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
ክህሎቶች
መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ላት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ወረድ ብሎ በሚገኘው የአቢሲኒያ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሰው ሃይል ቢሮ በመምጣት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን አንገልጻለን፡፡
Job Requirements 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ወይም የ10ኛ ክፍል መልቀቂያ ወስዶ ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ወረድ ብሎ በሚገኘው የአቢሲኒያ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሰው ሃይል ቢሮ በመምጣት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን አንገልጻለን፡፡Deadline: Oct 27, 2026, 12:00 AM
Location: Addis Ketema
Amount: 1
