ሲኒየር የህግ ባለሙያ

Position:

Organization: Ethiopian Roads Authority

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በህግ ፒኤችዲ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ ፡ 12-ሀ 19713

  • የሥራ ቦታ፡ ኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የሕግ ምርምርና ትንተና ማከናወን

  • የሕግ ሰነዶችንና ውሎችን ማዘጋጀትና መገምገም

  • ለድርጅቱ የሕግ ምክርና ድጋፍ መስጠት

  • የሕግ ጉዳዮችንና ክሶችን መከታተል

  • የሕግ መዝገቦችንና ሰነዶችን ማደራጀት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

Job Requirements በህግ ፒኤችዲ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የሕግ ምርምርና ትንተና ማከናወን - የሕግ ሰነዶችንና ውሎችን ማዘጋጀትና መገምገም - ለድርጅቱ የሕግ ምክርና ድጋፍ መስጠት - የሕግ ጉዳዮችንና ክሶችን መከታተል - የሕግ መዝገቦችንና ሰነዶችን ማደራጀት How to Apply አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

Deadline: Sep 5, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 3