ሹፌር 1

Position:

Organization: Ethiopian Information Technology Park Corporation

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ: 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች እና ቢያንስ ሕዝብ 1 ወይም 2 መንጃ ፍቃድ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

  • የስራ ደረጃ: 7

  • ደመወዝ: በኮርፖሬሽኑ ስኬል መሰረት፡

  • የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የሚከተለውን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ፦THIS LINK

ማስታወሻ፡ አመልካቾች ሕጋዊ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ማያያዝ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ከግል ድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚያረጋግጥ መሆን ይኖርበታል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ +251994666633

ኢሜል፡ WWW.ethioipianitpark.et

Job Requirements 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች እና ቢያንስ ሕዝብ 1 ወይም 2 መንጃ ፍቃድ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ሕጋዊ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ማያያዝ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ከግል ድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚያረጋግጥ መሆን ይኖርበታል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ +251994666633

Deadline: Aug 15, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1