Position:
Organization: Mirona Industry PLC
የስራ መደቡ፡ አካውንታንት
ብዛት፡ 2
ደመወዝ፡ በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የመጀመርያ ዲግሪ ወይም በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
5 አመት የስራ ልምድ ሆኖ 2 አመት በስራ መደቡ የስራ ለዲግሪ እና 7 አመት የስራ ልምድ ሆኖ 4 አመት በስራ መድቡ የስራ ለዲፕሎማ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገርጂ ኖክ ነዳጅ ማደያ ጀርባ ከብሪቲሽ ት/ት ፊት ለፊት ኤ.ቲ.ጂ ጆይ የጣፋጭ ምግቦች ኢንዱስትሪ አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251924680113/+251921350933 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Accounting or in a related field of study with relevant work experience, out of which 2/4 years in the same position Expereince: 5 years for Degree and 7 years for Diploma How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገርጂ ኖክ ነዳጅ ማደያ ጀርባ ከብሪቲሽ ት/ት ፊት ለፊት ኤ.ቲ.ጂ ጆይ የጣፋጭ ምግቦች ኢንዱስትሪ አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251924680113/+251921350933 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM
Location: Gerji
Amount: 2