Position:
Organization: AB Plast
በአካውንቲንግና ፋይናስ ተዛማጅ በሆነ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ ያላት
በአካውንቲንግ ወይም ፋይናንስ ዘርፍ ቢያንስ ሶስትአመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያላት ሆኖ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ ሁለትአመት በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ውስጥ የሰራች፡፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ኤቢ ፕላስት ኃላ.የተ.የግል ማህበር ገርጂ ዩኒቲ ዩንቨርስቲ አካባቢ ከኢትዮ ፓርንትስ ት/ቤት አጠገብ በመገኘት ወይም ኢሜል አድራሻ:- ab.plastic@yahoo.com መመዝገብ ይችላሉ።
Deadline: May 15, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1