Accountant

Position:

Organization: World Top Trading PLC

Not Specified

የስራ መስፈርቶች:

  • የትምህርት ደረጃ ፡- ዲግሪ በአካውንቲንግ

  • የሥራ ልምድ ፡- ከሁለት አመት በላይ

  • ፆታ: ሴት

የሥራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ

የማመልከቻ መመርያ

አድራሻ፡- ከካሳንቺስ ቶታል ወደ እንደራሴ በሚወስደው መንገድ ብርሃንና ዳሽን ባንክ አጠገብ

ስልክ ቁጥር፡- 0900889090/0913374452/0952676767

Email Adress:- worldtoptrading@yahoo.com

N.B:- ይህንን መስፈርት የሚያሟሉ ማንኛውም ሥራ ፈላጊ በግንባር በመቅረብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከኦርጅናል ጋር ማቅረብ ይቻላል ፡፡

Job Requirements Bachelor's Degree in Accounting or in a related field of study with relevant work experience Required Gender: Female How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከካሳንቺስ ቶታል ወደ እንደራሴ በሚወስደው መንገድ ብርሃንና ዳሽን ባንክ አጠገብ በሚገኘው ቢሮ በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251900889090 / +251913374452 /+251952676767 መደወል ይችላሉ።

Deadline: May 30, 2025, 12:00 AM

Location: Kazanchis

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue