Position:
Organization: Kassa Grand Mall
ድርጅታችን ፀጋዬና ቤተሰቡ የንግድ ሥራ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች ለተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ብዛት፡ 1
ሁሉንም የሂሳብ ግብይቶች እና የፋይናንስ ውሂብ ግቤት ማስተዳድ
የበጀት ትንበያዎችን ያዘጋጁ እና የሂሳብ መግለጫዎችን ማደራ
ወርሃዊ፣ ሩብ ወር እና ዓመታዊ የፋይናንስ መዝጊያዎችን መያዝ
የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የሥራ ልምድ፡ በሙያው ቢያንስ 41ዓመት በቢዝነስ ተቀም የሰራ/
አይ.ኤፍ.አር.ኤስ ስልጠና የወሰደ/ች/ ቢሆን ይመረጣል፡
በፒችትሪ ስልጠና የወሰደችና በቂ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ሜክሲኮ ገነት ሆቴል ፊት ለፊት ካሳ ግራንድ ሞል ህንፃ አስተዳደር ክፍል የድርጅቱ አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ፡ +251905-595959/ +251911217388 ይደውሉ።
Deadline: Oct 23, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1