Position:
Organization: Belayab Cable Manufacturing PLC
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የት/ት/ ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 6-4 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ለቡ ኢንዱስትሪ ዞን ከጀነራል መርካንታይል ጀርባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሰው ሃይል አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ክፍል ወይም አዳማ በድርጅቱ ፋብሪካ በአካል በመገኘት ወይም belayabcablehr@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25114711014 ይደውሉ፡፡
Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Accounting or in a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ለቡ ኢንዱስትሪ ዞን ከጀነራል መርካንታይል ጀርባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሰው ሃይል አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ክፍል ወይም አዳማ በድርጅቱ ፋብሪካ በአካል በመገኘት ወይም belayabcablehr@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25114711014 ይደውሉ፡፡Deadline: Oct 15, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1