Accountant
Position:
Organization: Jerr PLC
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የትምህርት ዘርፍ በማስተርስ ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ከዚያ በላይ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡
2/4 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት
በERP ሲስተም ላይ የመጠቀም ልምድ ያለው/ላት
ብዛት: 1
ደመወዝ: በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሠረት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋናው ቢሮ
ክህሎቶች
በERP ሲስተም ላይ የመጠቀም ልምድ
የማመልከቻ መመሪያ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ወጪ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ተከታታይ የሥራ ቀናት በኢሜል አድራሻችን፡ Jerrhr2021@gmail.com ወይም የትም/ማስረጃ እና የስራ ልምድ ከማይመለስ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0114-671713 ይደውሉ፡፡
ዌብሳይታችን፡ www.jerr.et
Job Requirements ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የትምህርት ዘርፍ በማስተርስ ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ከዚያ በላይ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ወጪ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ተከታታይ የሥራ ቀናት በኢሜል አድራሻችን፡ Jerrhr2021@gmail.com ወይም የትም/ማስረጃ እና የስራ ልምድ ከማይመለስ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0114671713 ይደውሉ፡፡Deadline: Oct 23, 2026, 12:00 AM
Location: ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል ET
Amount: 1
