Accountant
Position:
Organization: Robibon Construction
Not Specified
ብዛት፡ 2
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የሰራ ቦታ፡ ፕሮጀክት
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 6-4 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ደምበል ሲቲ ሴንተር Gate-3 ህንጻ ሦስተኛ ፎቅ ንግድ ባንክ የሚገኝበት ህንፃ ላይ ሮቢቦን ኮንስትራክሽን የሰው ሃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል robibonconstruction@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251114625422 ይደወሉ።
Deadline: Nov 12, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2
