የስራ መስፈርቶች
- የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
- በሙያው 5 ዓመት የሰራ/ች
- የስራ ቦታ፡ፕሮጀክት
የማመልከቻ መመርያ፡
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለቡ ሙዚቃ ቤት አካባቢ ኃብታም ሴንተር ህንጻ አጠገብ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኤርቱ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት ባለው ህንጻ ላይ 4ኛ ፍሎር ላይ አለማየሁ ተፈራ ጠቅላላ ውኃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ቢሮ በመገኘት ወይም በኢሜይል አድራሻ: semereab.demissie@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251913031050 ይደውሉ።
Job Requirements
Bachelor's Degree in Accounting, or in a related field of study, with relevant work experience
Location: Project
How to Apply
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለቡ ሙዚቃ ቤት አካባቢ ኃብታም ሴንተር ህንጻ አጠገብ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኤርቱ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት ባለው ህንጻ ላይ 4ኛ ፍሎር ላይ አለማየሁ ተፈራ ጠቅላላ ውኃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ቢሮ በመገኘት ወይም በኢሜይል አድራሻ: semereab.demissie@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251913031050 ይደውሉ።