Accountant
Position:
Organization: Addis Ababa City Government Football Federation
Not Specified
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ: በአ/አ/እ/ኳ/ፌዴሬሽን
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡የ መጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፐሎማ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 2-4 ዓመት
የማመልከቻ መመሪያ፡
ከላይ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ለመወዳደር የምትፈልጉ ጃንሜዳ በሚገኘው የፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ የማይመለስ የት/ማስረጃ እና የስራ ልምድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ወይም addisff17@gmail.com ወይም kofket162@gmail.com ላይ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 5 ተከታታይ የስራ ቀናቶች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ፡ 0976160216 ይደውሉ
Job Requirements የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፐሎማ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ጃንሜዳ በሚገኘው የፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ የማይመለስ የት/ማስረጃ እና የስራ ልምድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ወይም በ addisff17@gmail.com ወይም kofket162@gmail ላይ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡Deadline: Mar 17, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
