Accountant II

Position:

Organization: Waryt Mulutila International PLC

Not Specified

የስራ መደቡ፡ አካውንታንት II

ብዛት፡ 1

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት

የስራ መስፈርቶች፡

የመጀመርያ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

ከ4 አመት በካይ በካውንታንትነት የስራ/ች እና የፒችትሪ ሶፍትዌርና በቂ የኮምፒዩተር እውቀት ያለው/ላት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ኩባኛ ኃይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና - ዉሃ ልማት ፊት ለፊት ዋሪት ህንፃ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251116610875 / +251116185072 / +251944342074 መደወል ይችላሉ

Job Requirements Bachelor's Degree in Accounting and Finance or in a related field of study with relevant work expereince How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ኩባኛ ኃይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና - ዉሃ ልማት ፊት ለፊት ዋሪት ህንፃ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116610875 / +251116185072 / +251944342074 መደወል ይችላሉ

Deadline: May 7, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue