Position:
Organization: Office Of The Federal Auditor General Ethiopia
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 18719
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የት/ት ደርጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 7 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ በስተጀርባ 200ሜ ገባ ብሎ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115181255 ይደውሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Accounting or Accounting and Finance, or related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ በስተጀርባ 200ሜ ገባ ብሎ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115181255 ይደውሉ።Deadline: Sep 4, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1